ngo_02.png - copy
ንፁህና ጤናማነቱ የተረጋገጠ አካባቢ ላይ የመኖር የዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብት ነው
ngo_02.png
የስነ-ምህዳር ፍትህ ኢትዮጲያ; ለአካባቢ ጥበቃ ጠበቃ
ngo_03.png - copy
የምንኖርባት መሬት ከአባቶቻችን የወረስናት ሳትሆን ከልጆቻችን የተዋስናት ናት
#እንጠብቃት
previous arrow
next arrow

environmental justice ethiopia

ራዕይ

ለስርዓተ ምህዳር፣ ለአካባቢና  የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ የሚረዱ ምቹ የሆኑ የዘላቂ ልማት ፖሊሲዎችና የህግ ማዕቀፎች እንዲወጡ፣ እንዲተገበሩና  ማህበረሰቡ ለከባቢያዊ ፍትህ ትኩረት እንዲሰጥ በማድረግ የበለጸገና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ለቀጣዩ ትውልድ ማቆየት፡፡

ተጨማሪ ለማየት

ዋና የሚባሉ ተግባራት

ዓላማ

 

  • በአካባቢ ጥበቃና በተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም ዙሪያ ያሉ ህጎች በሚገባ እንዲተገበሩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር  አብሮ መሥራት፡፡
  • በሃገሪቱ ባሉት ህጎች ላይ ያሉ ክፍተቶችን በማጥናት ለመፍትሄው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጋራ መስራት፣
  • ዜጎች ንፁህና ጤናማነቱ የተረጋገጠ አካባቢ ላይ የመኖር ህገ-መንግስታዊ መብታቸው እንዲከበር፣ እንዲሁም መንግስትና ዜጎች አካባቢን ለመጠበቅ ያለባቸውን የህግ ግዴታ በአግባቡ እንዲተገብሩ ማገዝ፡፡

ተጨማሪ ለማየት

Contact
Form by ChronoForms - ChronoEngine.com

እንዴት መርዳት እነደሚችሉ

የስርዓተ ምህዳር ፍትህ በኢትዮጵያ አላማዎችን እና ተግባራትን በመቀበል ለምንሰራቸው ስራዎች የበኩሎን አስተዋፅኦ ማድረግ የሚችሉባቸው በርካታ መንገዶች አሉ፡፡ እነዚህም ስለአካባቢ ጥበቃ ከማራመድ፣ የልምድ ልውውጦችን ከማድረግ፣ አህጉራዊ የትብብር ማዕቀፎች ላይ አብሮ ከመስራት አልፎ፣ ደርጅቱ ሥራውን ለመስራት የሚያስፈልጉትን ሀብቶች መደገፍን እና ሌሎች አስፈላጊ ትብብሮችን ማድረግን ያካትታሉ፡፡  

Our Partners/ Affiliates